am_tn/dan/07/19.md

1.2 KiB

እጅግ የሚያስደነግጥ

“እጅግ የሚያስፈራ”

በእግር መርገጥ

“በላዩ ላይ ተራምዶ አደቀቀው”

በራሱ ላይ አሥር ቀንዶች

“በአራተኛው አውሬ ላይ ያለው አሥር ቀንድ”

አደገ፡፡ሶስቱ ቀንዶች ከመውደቃቸው በፊት

“አደገና ሶስቱም ቀንዶች በፊቱ ወደቁ፡፡”ወይም “አደገና ሶስት ያህል የሚሆኑት ቀንዶች በፊቱ የወደቁት በእርሱ ምክኒያት ነው፡፡”

በፊቱም ሶስት ቀንዶች ስለ ወደቁ

እዚህ ላይ “ወደቀ” የሚለው ቃል እምብዛም ደስ የማያሰኝን ቃል በተሻለ ቃል የመጠቀም ዘዴ ሲሆን ትርጉሙም ፈፅሞ ጠፉ ማለት ነው፡፡“ሶስቱን ቀንዶች ያጠፋው”

በትዕቢት የሚናገር አፍ

“በጉራ የተቃኘው አፉ”ወይም “በጉራ የተሞላው የአዲሱ ቀንድ አንደበት”

አብሯቸው ከነበሩት ይልቅ ታላቅ ይመሰል ነበር

ዓይንና አፍ የነበረው ቀንድ ከሌሎች ቀንዶች ይልቅ ታላቅ ይመሰል ነበር፡፡