am_tn/dan/07/17.md

831 B

ቁጥራቸው አራት የሆኑ እነዚህትላልቅ አውሬዎች

“እነዚህ አራት ታላላቅ እንስሳት”

አራት ነገሥታት ናቸው

“አራት ነገሥታትን ይወክላሉ፡፡”

ከምድር የሚነሱ አራት ነገሥታት

እዚህ ላይ“ከምድር”ማለት በእርግጥም ሰዎች ናቸው ማለት ነው፡፡“በምድር ላይ ሥልጣን የሚይዙ አራት ነገሥታት” ወይም“ከሕዝቦች መካካል የሚነሱና ነገሥታት የሚሆኑ አራት ሰዎች፡፡”

ይወርሳሉ

“ይገዙታል”

ከዘላለም እስከ ዘላለም

ይሄሃሣብ የተደጋገመበት ምክኒያት ይሄ መንግሥት መጨረሻ እንደሌለው አፅንዖት ለመሥጠት ነው፡፡