am_tn/dan/07/08.md

889 B

አጠቃላይ መረጃ

ዳንኤል በትንቢተ ዳንኤል 7፡7 ስለ አራተኛው እንስሳ በራዕይ የተመለከተውን መግለፁን ይቀጥላል፡፡

ቀንዶቹ

“ቀንዶች የሥልጣን ተምሣሌት ሲሆኑ ኃይለኛ የሆኑ መሪዎችን የሚያመለክት ነው፡፡”

በፊቱም ከቀደሙት ቀንዶች ሶስቱ ከሥራቸው ተነቃቀሉ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ትንሹ ቀንድ ቀደሙትን ሶስት ቀንዶች ነቃቀላቸው”

ስለ ትላልቅ ነገሮች የሚያወሳ የትዕቢት አፍ

እዚህ ላይ ቀንዱ አፉን በመጠቀም የትዕቢት ንግግር ይናገር ነበር፡፡“ቀንዱ አፍ የነበረው ሲሆን ትላልቅ ነገሮችን እንደሚፈፅም ይናገር ነበር፡፡”