am_tn/dan/07/06.md

939 B

ነብር የምትመስል ሌላ እንስሳ

ይሄ በገሃዱ ዓለም የሚገኝ ነብር አይደለም፡፡ከነብር ጋር ተመሳሳይ የሆነ ተምሳሌታዊ አንስሳ ነው፡፡

አራት ክንፎች…አራት ራሶች

አራቱ ክንፎችና አራቱ ራሶች ተምሣሌታዊ ቢሆኑም ትርጉም ግን ግልፅ አይደለም፡፡

አራት ራሶች ነበሩት

“እንስሳው አራት ራሶች ነበሩት”

ግዛትም ተሰጣት

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የሆነ ሰው መግዛት እንደትችል ሥልጣንን ሰጣት”

አራተኛው እንስሳ…አስር ቀንዶች ነበሯት

ይሄኛውም በገሃዱ ዓለም የሚገኝ እንሥሳ አይደለም፡፡ተምሣሌታዊ ፍጥረት ነው፡፡

በእግር ተረገጠ

“በላዩ ላይ ተራምዶ ፈጨው”