am_tn/dan/06/26.md

1.2 KiB

ሐሣብን ማያያዣ

በዚህ ውሰጥ ዳርዮስ በግዛቱ ውስጥ ለሚገኙ ሁሉ መልዕክት ማስተላለፉን ይቀጥላል፡፡

መንቀጥቀጥና መፍራት

እነዚሀ ቃላት ተመሳሳይ በመሆናቸው ሊጣመሩ ይችላሉ፡፡“በፍርሃት መራድ”

የዳንኤል አምላክ

“ዳንኤል የሚያመልከው አምላክ”

ሕያው የሆነ አምላክ፤ለዘላለም የሚኖር

“ሕያው የሆነ” እና “ለዘላለም የሚኖር”የሚሉት ሁለት ቃላትእግዚአብሔር ለዘላለም ስለመኖሩ ተመሳሳይ የሆነ ሃሣብን የሚገልፁ ናቸው፡፡

መንግሥቱ…ግዛቱ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“መንግስቱን ማንም አያጠፋውም”ወይም “መንግሥቱ ለዘላለም ይኖራል”

ግዛቱም እስከ መጨረሻ ድረስ ይኖራል

“ለዘላለም ይነግሳል”

ዳንኤልንም ከአንበሶች አፍ አድኖታል

“ኃይለኛ የሆኑ አንበሶች ዳንኤልን እንዲጎዱት አልፈቀደላቸውም”