am_tn/dan/06/19.md

343 B

አልበደልሁም

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ምንም ዓይነት ስህተት እንዳልፈፀምኩ ያውቃል፡፡”

ጉዳት አልደረሰበትም

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“በዳንኤል ላይ ምንም ቁስል አላገኙበትም”