“ወታደሮቹ ዳንኤልን ሄደው አመጡት”
ይሄ አንበሶች ተጠብቀው የሚኖሩበትን ክፍል ወይም ጉድጓድ የሚያመለክት ሊሆን ይችላል፡፡ይህንን በትንቢተ ዳንኤል 6፡7 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡
ንጉሱ ዳንኤልን ለማዳን ያለውን ምኞት እየገለፀ ነው፡፡
“ከአንበሶች ያድንህ”