am_tn/dan/06/15.md

455 B

ሕጉ ….አይለወጥም

ሰዎቹ የንጉሱ ሕግ ወይም የንጉሱ ትዕዛዝ ሊለወጥ የማይቻል መሆኑን እያሣሰቡ ነው ያሉት፡፡ዳንኤል ወደ አንበሶቹ ግድጓድ መጣል ይኖርበታል፡፡አስፈላጊ ከሁነ ይሄ ሊብራራ ይችላል፡፡“ሕጉ…አይለወጥም፡፡ዳንኤልን ወደ አንበሶች ጉድጓድ መጣል ይኖርባቸዋል፡፡”