am_tn/dan/06/13.md

1020 B

ያ ዳንኤል የሚባለው ሰው

ይህ ዳንኤልን በማክበር የሚደረግ ምልከታ አይደለም፡፡ይህንን ሐረግ የተጠቀሙት ዳንኤልን እነደ ከፍተኛ ባለሥልጣንነቱ የሚገባውን ክብር ሆነ ብለው ለመንፈግ ነበር፡፡

የይሁዳ ምርኮኞች ከሆኑት መካከል አንዱ ነው

“ከይሁዳ ተሰድዶ የመጣው”

ትዕዛዝህን ለመቀበል ፈቃደኛ አይደለም

የዚህ ዘይቤያዊ አነጋገር ትርጉም ችላ ይልሃል ማለት ነው፡፡“እርሱ አይታዘዝህም”

በአዕምሮው ያሰበውን አደረገ

እዚህ ላይ “አዕምሮ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አስተሳሰቡን ነው፡፡“እንዴት ማድረግ እንደሚኖርበት በእጅጉ አሰበበት”

ደከመ

ይሄ የሚያመለክተው አካላዊ ድካምን ሣይሆን የአዕምሮ ድካምን ነው፡፡