am_tn/dan/06/06.md

805 B

አንድ ዕቅድ በንጉሡ ፊት አመጡ

“አንድ ዕቅድ በንጉሱ ፊት አቀረቡ”

ሺህ ዓመት ንገሥ

ለአንድ ንጉሥ የሚሰጥ የተለመደ የሠላምታ አቀራረብ ነው፡፡

ለሰላሣ ቀናት

“ለሠላሳ ቀናት”

ማንም ሰው ልመና ቢለምን

“ማንም ጥያቄ የሚጠይቅ ሰው ቢኖር”

ያ ሰው በአንበሣ ጉድጓድ ውስጥ ይጣል

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ወታደሮችህ ያንን ሰው በአንበሳ ጉድጓድ ውስጥ መጣል ይኖርባቸዋል፡፡”

የአንበሣ ጉድጓድ

ይሄ አንበሶች የሚጠበቁበትን ቤት ወይም ጉድጓድ የሚያመለክት ሊሆን ይችላል፡፡