am_tn/dan/05/29.md

747 B

ብልጣሶር

ይሄ ከአባቱ በመቀጠል ንጉስ የሆነው የናቡከደነፆር ልጅ ነው፡፡በትንቢተ ዳንኤል 5፡1 ላይ ይህንን ሥም እንዴት እንደፃፋችሁት ተመልከቱ፡፡

የወርቅ ማርዳ በአንገቱ ላይ ተደረገለት

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የወርቅ ሠንሠለት በአንገቱ ዙሪያ አደረጉለት”

በመንግሥቱም ላይ ሶስተኛ ገዢ

“ቁጥር ሶስት ገዢ”

መንግሥትን ተረከበ

“የመንግሥቱ ገዢ ሆነ”

ዕድሜው ሰድሳ ሁለት በነበረ ጊዜ

“ዕድሜው ስድሳ ሁለት አካባቢ በነበረ ወቅት”