am_tn/dan/05/15.md

860 B

ጠቢባንና አስማተኞች ወደ እኔ ገብተው ነበር

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡ “የታወቁ ሰዎች …በፊቴ ቀርበው ነበር”

ያስታውቁኝ ዘንድ

“እንዲነግሩኝ”

ሐምራዊ ግምጃ ትለብሳለህ፤የወርቅ ማርዳም በአንገትህ ዙሪያ ይደረግልሃል

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሐምራዊ የሆነ ልብስና የአንገት ወርቅ እሰጥሃለሁ”

ሐምራዊ ልብስ መልበስ

ሐምራዊ ልብስ እምብዛም ያልተለመደ ሲሆን ይለብሱ የነበሩትም ንጉሣውያን ባለሥልጣናት ብቻ ነበሩ፡፡“በንጉሣዊ አልባስ መዋብ”

ሶስተኛ ገዢ

“በማዕረግ ሶስተኛ የሆነ ገዢ”