am_tn/dan/05/13.md

1006 B

የዚያን ጊዜም ዳንኤል ወደ ንጉሱ ፊት ገባ

“በዚያን ጊዜ ወታደሮቹ ዳንኤልን ወደ ንጉሡ ፊት እንዲቀርብ አደረጉት”

ንጉሡ አባቴ ከይሁዳ የማረካቸው

በዚህ ሐረግ ውስጥ“አባት”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ወታደሮችን ሁሉ ነው፡፡“የአባቴ ወታደሮች ከይሁዳ የማረካቸው፡፡”

የአማልዕክት መንፈስ

የዳንኤል ኃይል የሚመነጨው ራሱ ብልጣሶር ያመልካቸው ከነበሩ ጣዖታት ነው ብሎ ያምን ነበር፡፡ይሄንን በትንቢተ ዳንኤል 14፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

ዕውቀት ማስተዋልና ጥበብ በአንተ ውስጥ ተገኝቷል፡፡

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ብሩህ የሆነ አዕምሮና ድንቅ የሆነ ጥበብ ባለቤት ነህ፡፡”