am_tn/dan/05/11.md

1.4 KiB

የቅዱሳን አማልዕክት መንፈስ

ንግስቲቷ የዳንኤል ኃይል የሚመነጨው ናቡከደነፆር ያመልካቸው ከነበሩት ጣዖታት ነው ብለው ያምኑ ነበር፡፡ይህንን ሐረግ በትንቢተ ዳንኤል 4፡8 ላይ እንዴት አድርጋችሁ እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

በአባትህም ዘመን

“አባትህ ይገዛ በነበረበት ወቅት”

እንደ አማልዕክት ያለ ጥበብ፤ማስተዋልና ዕውቀትም ተገኘበት

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ልክ እንደ አማልዕክቶች ያለ ጥበብ፤ማስተዋልና ዕውቀት አለው፡፡”

ንጉሥ ናቡከደነፆር፤ንጉሡ አባትህ

“አባትህ ንጉሡ ናቡከደነፆር”

እነዚህ መልካም ነገሮች ሁሉንጉሱ ብልጣሶር ብሎ በሰየመው በዳንኤል ዘንድ ተገኘ፡፡

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ንጉሡ ብልጣሶሰር ብሎ የሰየመው ይሄው ራሱ ዳንኤል እነዚህ ሁሉ መልካም ነገሮች የሞሉበት ሰው ነበረ፡፡”

የተፃፈውን

“በግድግዳው ላይ የተፃፈውን” በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“በግድግዳው ላይ በእጅ የተፃፈው ነገር”