አንዳንድ ዘመናዊ የሆኑ የመፅሐፍ ቅዱስ ቅጂዎች ይህንን የሚያያይዙት ከንግሥቲቱ ማለትም ከንጉሱ እናት ጋር ነው፡፡በጥንቷ ባቢሎን የንጉሱ እናት ከፍተኛ የሆነ ክብር ይሰጣቸው ነበር፡፡
ይሄ ንጉሱን ሠላምታ የማቅረብ የተለመደ ሥርዓት ነው፡፡
“ፊትህ እንዲህ የሚገረጣበት ምክኒያት የለም”