am_tn/dan/05/05.md

593 B

በዚያም ሰዓት

“ያንን ባደረጉበት ቅፅበት” ወይም “በድንገት”

ልስን

በሚደርቅበት ወቅት የለሰለሰ ጠንካራ ገፅታ የሚኖረው ሆኖበግድግዳ ወይም በጣሪያ ላይ የሚለሰን ሲሚንቶ ወይም ጭቃ ነው፡፡

የንጉሡ ፊት ተለወጠ

“ፊቱ ገረጣ” ይሄ የሆነው ከመፍራቱ ተነሳ ነው፡፡

ጉልበቱ

“እግሮቹ”

ጉልበቶቹም ተብረከረኩ

ይሄ የነበረበት የከፍተኛ ፍርሃት ውጤት ነው፡፡