ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የናቡከደነፆር ወታደሮች ከቤተመቅደስ የወሰዷቸው የወርቅ ዕቃዎች”
“ከእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውጪ” “የእግዚአብሔር ቤት” የሚሉት ሐረጎች ስለ ቤተመቅደሱ የበለጠ ነገር ይነግረናል፡፡