am_tn/dan/05/01.md

1006 B

ብልጣሶር

ይሄ የናቡከደነፆር ልጅ ሲሆን ከአባቱ ቀጥሎ የንጉስነቱን ሥፍራ የያዘ ሰው ነው፡፡

ለሺህ

ለ1000 ሺህ

በፊታቸውም የወይን ጠጅ ይጠጣ ነበር

“በ…….ፊት የወይን ጠጅ ይጠጣ ነበር፡፡”

ከወርቅና ከብር የተሰሩ ዕቃዎች

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እሥራኤላውያን የሰሯቸው የወርቅና የብር ዕቃዎች”

ዕቃዎች

እነዚህ አንድ ሰው በእጁ ይዞ ሊጠጣባቸው የሚችሉ መጠጫዎችና ሌሎች ዕቃዎች ናቸው፡፡

አባቱ ናቡከደነፆር የወሰዳቸውን

እዚህ ላይ “ናቡከደነፆር” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የናቡከደነፆርንሠራዊት ነው፡፡“የአባቱ የናቡከደነፆርሠራዊት”ወይም “አባቱ የወሰደው የናቡከደነፆር ሠራዊት”