am_tn/dan/04/34.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ከቁጥር 34 እስከ 37 ባለው ክፍል ውስጥ ናቡከደነፆር ለእግዚአብሔር የሚሰጠውን ምላሽ በሚመለከት በሶስተኛ መደብነት ይናገራል፡፡

ዘመኑ ከተፈፀመ በኋላ

ይሄ የሚያመለክተው በትንቢተ ዳንኤል 4፡32 ላይ ያለውን የሰባት ዓመት ጊዜ ነው፡፡

አዕምሮዬም ተመለሰልኝ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ጤንነቴ ተመለሰልኝ” ወይም “ጤነኛ ሆንኩኝ”

አመሰገንሁ፤አከበርኩም

ሁለቱ ሐረጎች የሚያመለክቱት ተመሳሳይ የሆኑ ድርጊቶችን ነው፡፡

ግዛቱ የዘላለም ግዛት ነውና…መንግሥቱም ለልጅ ልጅ ነውና

በመሠረቱ የእነዚህ ሁለት ሐረጎች ትርጉም ተመሳሳይ ሲሆን የእግዚአብሔር ግዛት ዘላለማዊ ስለመሆኑ አፅንዖት የሚሰጡ ናቸው፡፡“እርሱ ለዘላለም የሚገዛ ሲሆን ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም”