am_tn/dan/04/33.md

697 B

አጠቃላይ መረጃ

ከቁጥር19-33 ያለው ክፍል የናቡከደነፆርን ቅጣት ለመግለፅ ሶስተኛ መደብን ይጠቀማል፡፡

በዚያም ሰዓት ነገሩ በናቡከደነፆር ላይ ደረሰ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ይሄ በናቡከደነፆር ላይ የወጣው አዋጅ ከመቅፅበት ተከናወነ”

ከሰዎች ተለይቶ ተሰደደ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሰዎች ከአጠገባቸው እንዲርቅ አስገደዱት”

ጥፍሩም እንደ ወፎች እስኪረዝም

“ጥፍሮቹ የወፍ ጥፍሮች መሰሉ”