am_tn/dan/04/28.md

954 B

አጠቃላይ መረጃ

ከቁጥር19-33 ያለው ክፍል የናቡከደነፆርን ቅጣት ለመግለፅ ሶስተኛ መደብን ይጠቀማል፡፡

እነዚህ ነገሮች ሁሉ…በባቢሎን

በትንቢተ ዳንኤል 14፡28 ላይያለው መረጃ እንዲቀናበር የተደረገው ትርጉሞቹ የበለጠ ግልፅ እንዲሆኑ ለማስቻል ነው፡፡

አሥራ ሁለት ወራት

“12 ወራት”

ለግርማዬ ክብር እንደትሆን የሰራኋት ይቺ ባቢሎን አይደለችምን?

ናቡከደነፆር ይህንን ጥያቄ የሚጠይቀው ለራሱ ክብር አፅንዖት ለመሥጠት ሲል ነው፡፡ይሄ በዓረፍተ ነገር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ይቺ ታላቋ ባቢሎን ናት….ለግርማዬ ክብር”

ለግርማዬ ክብር

“ለሰዎች ክብሬንና ታላቅነቴን ለማሣየት”