am_tn/dan/04/24.md

827 B

አጠቃላይ መረጃ

ከቁጥር19-33 ያለው ክፍል የናቡከደነፆርን ቅጣት ለመግለፅ ሶስተኛ መደብን ይጠቀማል፡፡

አጠቃላይ መረጃ

በዚህ ክፍል ውስጥ የሚገኙ አብዛኛዎቹ ጥቅሶች በትንቢተ ዳንኤል 14፡15-16ውስጥ ካሉት ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡እነዚህን ጥቅሶች እንዴት እንደተረጎማችኋቸው ተመልከቱ፡፡

ያየኸው

“የሰማኸው”

ከሰው ትለያለህ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሰዎች አጠገባቸው እንዳትደርስ አድርገው ያባርሩሃል”

ሣር እንድትበላ ትደረጋለህ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሣር ትበላለህ”