am_tn/dan/04/20.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ከቁጥር 19 እስከ 33 ድረስ የሚገኙት ክፍሎች የናቡከደነፆርን ቅጣት በሚመለከት ሶስተኛ መደብን በመጠቀም ነው የሚናገሩት፡፡

አጠቃላይ መረጃ

አብዛኛዎቹ በዚህ ክፍል ውስጥ ያሉት ቃላት በትንቢተ ዳንኤል14፡10-12 ድረስ ከሚገኙት ክፍሎች ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡

ፍሬውም የበዛው

“ብዙ ፍሬ ያፈራው”

ንጉሥ ሆይ ይሄ ዛፍ አንተ ነህ

“ንጉሥ ሆይ፤ይሄ ዛፍ የሚወክለው አንተን ነው”

ታላቅነትህ የበረታ ነው

ይሄ ሐረግ“የበረታ” የሚለውን ቃል የሚጠቀመው የንጉሡ ታላቅነት መጨመሩን ለመግለጥ ነው፡፡

እስከ ሰማይ ድረስ…እስከ ምድር ዳር ድረስ

እነዚህ ሐረጎች ማንኛውም ሰውና በየትኛውም ሥፍራ ናቡከደነፆር ምን ያህል ገናና እንደሆነ ማወቃቸውን አፅንዖት ለመሥጠት በማጋነን መልክ የቀረበ ነው፡፡