am_tn/dan/04/13.md

776 B

አጠቃላይ መረጃ

ከቁጥር1-18 ባለው ክፍል ውስጥ ናቡከደነፆር ከእግዚአብሔር የተቀበቀውን ራዕይ በአንደኛ መደብነት ይገልፀዋል፡፡

በራሴ ራዕይ አየሁ

ይሄ ሕልም ወይም ራዕይ ማየትን የሚያመለክት ነው፡፡“በሕልሜ ውስጥ አየሁ”

ታላቅ ድምፅ ጮኾ እንዲህ አለ

ቅዱስ የሆነው መልዕክተኛ ይናገር የነበረው ከአንድ ሰው በላይ ለሆኑ ስዎች እንደሆነ ግልፅ ይሆናል፡፡“ለጥቂት ሰዎች እየጮኸ እንዲህ አለ”

አራዊት ይሽሹ… ከቅርንጫፉ

“አራዊትም ከበታቹ ወፎችም ከቅርንጫፉ ይሸሻሉ”