am_tn/dan/04/07.md

1.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ከቁጥር1 እስከ 18 ድረስ ባለው ክፍል ውስጥ ናቡከደነፆር ከአግዚአብሔር ስለተቀበለው ራዕይ በአንደኛ መደብነት ይናገራል፡፡

ብልጣሶር የሚባለው

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ብልጣሶር የሚል ሥም ያለው”

ብልጣሶር

ይሄ ባቢሎናውያን ለዳንኤል የሰጡት ሥም ነው፡፡ይህንን በትንቢተ ዳንኤል 1፤7 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

የቅዱሳን አማልዕክት መንፈስ

ናቡከደነፆር የዳንኤል ኃይል የመጣው ናቡከደነፆር ያመልካቸው ከነበሩ የሐሰት አማልዕክት የመጣ መስሎት ነበር፡፡

ከምሥጢር ሁሉ የሚያስቸግርህ እንደሌለ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የእያንዳንዱን ምሥጢር ትርጉም ማወቅ ትችላለህ”