am_tn/dan/04/04.md

798 B

አጠቃላይ መረጃ

ከቁጥር 1 እስከ 18 ድረስ ናቡከደነፆር ከእግዚአብሔር የተቀበለውን ራዕይ በአንደኛ መደብነት ይናገረዋል፡፡

ደስ ብሎኝ እኖር ነበር…በአዳራሼም ተመችቶኝ ነበር

እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ የሆነ ትርጉም ያላቸው ናቸው፡፡

ቤቴ…ቤተመንግሥቴ

በመሠረቱ እነዚህ ሁለት ቃላት ተመሳሳይ የሆነ ትርጉም ነው ያላቸው፡፡

ሕልም…ምሥል…ራዕይ

በመሠረቱ እነዚህ ሁለት ቃላት ተመሳሳይ የሆነ ትርጉም ነው ያላቸው፡፡

ጥበብ ያላቸው የባቢሎን ሰዎች ሁሉ

“የባቢሎን ጠቢባን ሁሉ”