am_tn/dan/03/29.md

1.0 KiB

ወገን፤ሕዝብ ወይም በልዩ ልዩ ቋንቋ የሚናገሩ ሁሉ …ይቆረጣሉ፤ቤቶቻቸውም የጉድፍ መጣያ ይሆናሉ

እዚህ ላይ “ወገን” “ሕዝብ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው የተለያዩ ቋንቋዎችን የሚናገሩ የተለያዩ ነገዶችን ነው፡፡ይህንን ተመሳሳይ ሐረግ በትንቢተ ዳንኤል 3፤4 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡ “በየትኛወም አገር ያለ ማንኛውም ሕዝብ ወይም ማንኛውንም ዓይነት ቋንቋ የሚናገሩ ሰዎች”

የስድብን ነገር የሚናገር

“ለእግዚአብሔር ክብር የማይሰጥ ቃላት የሚናገሩትን”

ይቆረጣሉ

“ሰውነታቸው እንዲቆረጥ ይደረጋል”

እንደዚህ የሚያድን አምላክ የለምና

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“መፍትሔ ሊሆን የሚችለው የእነርሱ አምላክ ብቻ ነው”