am_tn/dan/03/28.md

854 B

ቃሌን የተላለፉ

ንጉሡን አለመታዘዛቸው ልክ በአካል ቀርቧቸው ከእነርሱ ወደዚያ እንደገፉት በሚመሰል መልኩ ተገልፆአል፡፡“ትዕዛዜን ችላ አሉ”

ሰውነታቸውን አሣልፈው የሰጡ

ይሄ ሐረግ የሚያመለክተው ላመኑበት ነገር ለመሞት ስለወሰኑት ሶስት ሰዎች ነው፡፡“ለመሞት ፈቃደኞች ነበሩ”

በአርሱ የታመኑትን

ሰዎች አማልዕክቶቻቸውን ለማምለክ እንደዚህ ያደርጋሉ፡፡“በአምልኮ ሥርዓት ፊታችንን ወደ ታች አድርገን ራሣችንን መሬት ላይ መጣል”

ከእነርሱ በቀር ሌላ አምላክ

“ከእነርሱ አምላክ በስተቀር ሌላ ዓይነት አምላክ”