am_tn/dan/03/26.md

901 B

መሣፍንቱ…ሹማምንቱ…አዛዦቹ

እነዚህ ሰዎች በተለያዩ የሐገሪቱ ግዛቶች ውስጥ ኃላፊነት የነበራቸው ባለሥልጣናት ናቸው፡፡ይህንን በትንቢተ ዳንኤል 3፤2 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

የራሣቸው ፀጉር አልተቃጠለም

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እሣቱ በራሣቸው ላይ የነበረውን ፀጉር ሊያቃጥለው አልቻለም”

አልተለበለበም

“ትንሽ እንኳን አልተቃጠለም”

ልብሳቸው አልተነካም

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እሣቱ ልብሳቸውን ሊጎዳው አልቻለም”

በእነርሱ ላይ የእሣት ሽታ አልነበረም

“እሣት እሣት አይሸቱም ነበር”