am_tn/dan/03/24.md

491 B

ሶስት ሰዎች አስረን በእሣት ውስጥ ጥለን አልነበርንምን?

“ሶስት ሰዎች አስረን ወደ እሣት ውስጥ ወርውረናል፡፡ተሳሳትኩ?”

የአራተኛው መልክ የአማልዕክት ልጅ ይመስላል

አማልዕክት መልክ በብርሃን የሚያንፀባርቅ ነው ተብሎ ይታመን ነበር፡፡“አራተኛው የአማልዕክት ልጅ እንደ ብርሃን ያብረቀርቃል”