am_tn/dan/03/21.md

608 B

ሰናፊሎች

ሰናፊል ራስ ላይ የሚደረግና ከተጠቀለለ ጨርቅ የሚሰራ ነገር ነው፡፡

የሚያነድድ እቶን

ይሄ በሚያቃጥል እሣት የተሞላ ሠፊ ክፍል ነው፡፡ይህንን በትንቢተ ዳንኤል 3፤6 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

የንጉሡም ትዕዛዝ አስቸኳይ ስለነበረ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ምክኒያቱም ሰዎቹ ንጉሡ ባዘዘው መሠረት ብቻ ያከናወኑ በመሆኑ ነው፡፡”