am_tn/dan/03/19.md

818 B

ናቡከደነፆር ቁፃ ሞላበት

ንጉሡ ከልክ ያለፈ ከመናደዱ የተነሣ ብስጭቱ እርሱን የሚሞላ በሚመስል መልኩ ተገልፆአል፡፡“ናቡከደነፆር ከመጠን ያለፈ ተበሳጭቶ ነበር”

እሣቱን በፊት ከተለመደው ደረጃ በሰባት እጥፍ እንዲያነዱት ትዕዛዝ ሰጠ

እዚህ ላይ “በሰባት እጥፍ”ዘይቤያዊ አነጋገር ሲሆን ትርጉሙም እጅግ የሚያቃጥል እንዲሆን አድርጉት ማለት ነው፡፡ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ቀድሞ ያደርጉት ከነበረው በተለየ መልኩ እጅግ የሚያቃጥል አድርገው እሣቱን እንዲያነዱት ሰዎቹን አዘዛቸው”