am_tn/dan/03/16.md

1.1 KiB

የሚነድድ እሣት

ይሄ በእሣት የተሞላ ሠፊ ቦታን የሚያመለክት ነው፡፡ይህንን በትንቢተ ዳንኤል 3፤6 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት አስተውሉ፡፡

ከአንተ እጅ

እዚህ ላይ“እጅ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የመቅጣት ብቃት ያለው ሥልጣንን ነው፡፡“ከአንተ ቅጣት”

ባያድነን እንኳን በንጉሡ ዘንድ የታወቀ ይሁን

“ንጉሥ ሆይ አምላካችን ባያድነን እንኳን”

ለምሥሉ እንዳንሰግድለት

ሰዎች አማልዕክቶቻቸውን ለማምለክ እንደዚህ ያደርጋሉ፡፡“በአምልኮ ሥርዓት ፊታችንን ወደ ታች አድርገን ራሣችንን መሬት ላይ መጣል”

አንተ ያቆምከው የወርቅ ምሥል

ናቡከደነፆር ይህንን ሥራ ያከናወነው ራሱ ሣይሆን የራሱን ሰዎች ሥራውን እንዲከናውኑት በማዘዝ ነበር፡፡“የወርቁን ምሥል ያቆሙት የአንተ ሰዎች”