am_tn/dan/03/06.md

2.0 KiB

ተደፍቶም የማይሰግድ በሚነድ እሳት ውስጥ ይጣላል

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የሙዚቃ መሣሪያውን ድምፅ በተሰማበት ወቅት ተደፍቶ ለምሥሉ የማይሰግድ ሰው ሁሉ በወታደሮች አማካይነት ወደሚነድድ እሣት ይጣላል፡፡“

ተደፉ

እዚህ ላይ “ስትደፉ” ማለት “በፍጥነት ተኙ”ማለት ነው፡፡

የሚነድድ እቶን

ይሄ በእሣት የተሞላ ሠፊ ክፍልን የሚያመለክት ነው፡፡

ወገኖች፤አህዛብና በልዩ ልዩ ቋንቋዎች የምትናገሩ ሁሉ

እዚህ ላይ“ሁሉ“ማለት በሥፍራው የተገኙት ሰዎች ሁሉ ማለት ነው፡፡

ወገኖች፤አህዛብና በልዩ ልዩ ቋንቋዎች የምትናገሩ

እዚህ ላይ “ወገኖች”እና “ቋንቋዎች”የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት ከተለያዩ ወገኖች የመጡትንና የተለያዩ ቋንቋዎችን የሚናገሩ ሰዎችን ነው፡፡ይሄንን በትንቢተ ዳንኤል 3፤4 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት አስተውሉ፡፡“የተለያዩ ነገድ ሰዎችና የተለያዩ ቋንቋዎችን የሚናገሩ“

የመለከት…የዋሽንት…የእንቢልታ

እነዚህ የሙዚቃ መሣሪያዎች ናቸው፡፡

ወደቁ

እዚህ ላይ “ስተደፉ” ማለት “በፍጥነት ተኙ”ማለት ነው፡፡

ተደፉ…

ይህንን ያደረጉት ምሥሉን ለማምለክ ሲሉ ነው፡፡“ፊታቸውን ወደ ምድር አድርገው ለአምልኮ ተደፉ“

ንጉሥ ናቡከደነፆር ያቆመው የወርቅ ምሥል

ናቡከደነፆር ይህንን ሥራ ያከናወነው ራሱ ሣይሆን የራሱን ሰዎች ሥራውን እንዲከናውኑለት በማዘዝ ነበር፡፡“ሰዎች ያቆሙት የናቡከደነፆር የወርቅ ምሥል“