am_tn/dan/02/48.md

303 B

ከፍ ከፍ አደረገው

“ንጉሡ ዳንኤልን ገዢ አደረገው”

ሲድራቅ…ሚሳቅ…አብደናጎም

እነዚህ ከዳንኤል ጋር ወደ ባሊሎን ለሄዱት ለሶስት አይሁዳውያን የተሰጠ የባቢሎናውያን ሥያሜ ነው፡፡