am_tn/dan/02/46.md

744 B

በግንባሩ ተደፋ

ይሄ ድርጊታዊ ተምሣሌት የሚያመለክተው ንጉሡ ዳንኤልን ማክበሩን ነው፡፡

የእህሉንም ቁርባን ዕጣኑንም ያቀርቡለት ዘንድ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የንጉሡ ባሪዎች ለዳንኤል የእህል ቁርባንና ዕጣን አቀረቡለት”

በእውነት አምላካችሁ

“እውነትም አምላካችሁ”

የአማልዕክት አምላክ፤የነገሥታት ንጉሥ

“ከአማልዕክት ሁሉ የበለጠና በሌሎች ነገሥታት ላይ ንጉሥ የሆነ”

ይህንን ምሥጢር የሚገልፅ

“የሕልሜን ምሥጢር ገላጭ”