am_tn/dan/02/44.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ዳንኤል ለንጉሡ መናገሩን ይቀጥላል፡፡

በእነዚያ ነገሥታት ዘመን

እዚህ ላይ“እነዚያ ነገሥታት”የሚለው ቃል የሚያመለክተው በምሥሉ የጠተለያዩ ክፍሎች በተምሣሌነት የቀረቡትን የመንግሥታት ገዢዎችን ነው፡፡

የማይፈርስ መንግሥትና ለሌላ ሕዝብ የማይሰጡ ይሆኑ ዘንድ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ማንም ሰው እንዳያጠፋቸውና ሌሎች ሰዎች እንዳያሸንፏቸው”

ድንጋዩ ከተራራው የተፈነቀለው ሰው እጅ ሣይነካው ነው

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የሆነ ነገር ድንጋዩን ከተራራው ላይ የፈነቀለው ቢሆንም የተፈነቀለው ግን የሰው እጅ ሳይነካው ነው፡፡”

የታመነ ነው

እምነት ሊጣልበት የሚችልና ትክክለኛ “በፊቱ መሬት ላይ ወደቀ”