am_tn/dan/02/41.md

605 B

አጠቃላይ መረጃ

ዳንኤል ለንጉሡ መናገሩን ይቀጥላል፡፡

እንዳየህ

ናቡከደነፆር እግሩ የብረትና የሸክላ እንደሆነ ተመልክቷል፡፡እግሩ በተሰራበት ወቅት ግን ሒደቱን አልተመለከተም፡፡

ከፊሉ ከተደባለቀ ሸክላና ከፊሉ ደግሞ ከብረት የተሰራ ነበር

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የሸክላና የብረት ድብልቅ ነበሩ፡፡

በአንድነት አይኖሩም

“ተጣብቀው አይቆዩም”