am_tn/dan/02/40.md

698 B

አጠቃላይ መረጃ

ዳንኤል ለንጉሡ መናገሩን ይቀጥላል

አራተኛ መንግሥት ይመጣል

“መንግሥት ቁጥር አራት ይመጣል”

እንደ ብረት ጠንካራ

አራተኛው መንግሥት እንደ ብረት ጠንካራ እንደሆነ ተደርጎ ነው የተገለፀው፡፡

እነዚህን ነገሮች ይቀጠቅጣቸዋል፤ይፈጫቸዋልም

ይሄ ምሣሌያዊ አነጋገር አራተኛው መንግሥት ድል እንደሚያደርግና ሌሎች መንግሥታትን እንደሚተካ የሚያሣይ ነው፡፡

እነዚህ ነገሮች ሁሉ

“የቀደሙት መንግሥታት”