am_tn/dan/02/31.md

464 B

አጠቃላይ መረጃ

ዳንኤል ለንጉሡ መናገሩን ይቀጥላል፡፡

ከጥሩ ወርቅ የተሰራ ነበር

“ከጥሩ ወርቅ የተሰራ ነበር”ወይም “ንፁህ ወርቅ ነበር”

ግማሹ ከብረት ግማሹ ደግሞ ከሸክላ የተሰራ ነበር

“ገሚሱ ብረት ገሚሱ ደግሞ ሸክላ ነበር”ወይም “ከፊሉ ከብረት ከፊሉ ደግሞ ከሸክላ ነበሩ”