am_tn/dan/02/29.md

1.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ዳንኤል ለንጉሡ መናገሩን ይቀጥላል፡፡

ምሥጢርን የሚገልፅ እርሱ

ይሄ ሐረግ የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው፡፡“ምሥጢርን የሚገልፀው እግዚአብሔር” ወይም “ምሥጢራት እንዲታወቁ የሚያደርግ እግዚአብሔር”

ይሄ ምሥጢር ለእኔ አልተገለፀልኝም

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ይሄንን ምሥጢር እግዚአብሔር ለእኔ አልገለፀውም”

ምሥጢሩ ለእኔ የተገለፀልኝ አንተ ….

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ምሥጢሩን ለእኔ ግልፅ ያደረገልኝ አንተ….”

የልብህን ሃሣብ ታወቅ ዘንድ

ይሄ ሐረግ “አንተ” የሚለውን ቃል የሚጠቀመው የሰውዬውን አዕምሮ ለማመልከት ነው፡፡“በውስጠኛው አዕምሮህ ያለውን ነገር ያውቅ ዘንድ”