ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ጥበበኛ የሆኑ ሰዎች፤ከሙታን ጋር እንነጋገራለን የሚሉ ሰዎች፤ጠንቋዮችና አስማተኞች ከንጉሡ ዘንድ የተጠየቀውን ጥያቄ ለማወቅ አልቻሉም ”
ይሄ ሐረግ የሚያመለክተው የንጉሡን ሕልም ነው፡፡