am_tn/dan/02/21.md

522 B

አጠቃላይ መረጃ

እነዚህ ጥቅሶች የዳንኤል ፀሎት አንዱ ክፍል ናቸው፡፡

ነገሥታትን ያስወግዳል

“የነገሥታትን የመግዛት ሥልጣን ይነጥቃል” እዚህ ላይ“ዙፋን”የሚለው ቃል የሚያመለክተው በአንድ ግዛት ላይ የበላይ ሆኖ መግዛትን ነው፡፡

ብርሃንም ከእርሱ ጋር ነው

“ብርሃኑ የሚመጣው እግዚአብሔር ካለበት ሥፍራ ነው”