am_tn/dan/02/19.md

528 B

ምሥጢሩ ሌሊት ተገለጠለት

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“በዚያን ሌሊት እግዚአብሔር ምሥጢሩን ገለፀው”

ምሥጢሩ

ይሄ የሚያመለከተው የንጉሡን ሕልምና ትርጉሙን ነው፡፡

የእግዚአብሔርን ሥም አመሰገነ

እዚህ ላይ “ሥም” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ራሱን እግዚአብሔርን ነው፡፡“እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን”