ይሄ የሚመለክተው የዳንኤልን ቤት ነው፡፡
“የንጉሡን አዋጅ በተመለከተ”
“ስለ ምሕረት እንዲፀልዩ ጠየቃቸው”
ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ንጉሡ እንዳይገድላቸው”ወይም “የንጉሡ ወታደሮች እንዳይገድሏቸው”