am_tn/dan/02/14.md

1.0 KiB

በፈሊጥና በማስተዋል

በመሠረቱ እነዚህ ሁለት ቃላት ተመሳሳይ የሆነ ትርጉም ያላቸው ሲሆን ስለ አስተዋይነቱ ታላቅነት አፅንዖት የሚሰጡ ናቸው፡፡“ረጋ ያለና ጥንቃቄ የተሞላበት ፍርድ”

አርዮክ

ይሄ የንጉሡ የጦር አዛዥ ሥም ነው፡፡

የዘበኞቹ አለቃ

የእነዚህ ሰዎች ሥራ ንጉሡን መጠበቅ ብቻ ነው፡፡

ለመግደል የወጡት

“ንጉሡ እንዲገድሉ የላካቸው ሰዎች”

ዳንኤል ገባ

ምናልባትም ዳንኤል ወደ ቤተ መንግሥት ሄዶ ሊሆን ይችላል፡፡“ዳንኤል ወደ ቤተ መንግሥቱ ሄደ” ወይም“ዳንኤል ከንጉሡ ጋር ለመነጋገር ሄደ”

ከንጉሡ ጋር ቀጠሮ እንዲሰጠው ጠየቀ

“ከንጉሡ ጋር ለመገናኘት ይችል ዘንድ በተወሰነ ሰዓት ቀጠሮ እንዲሰጠው ጠየቀ”