am_tn/dan/02/12.md

1.1 KiB

ተበሳጨ እጅግም ተቆጣ

በመሠረቱ እነዚህ ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ሲሆን ቁጣውን ለመግለፅ ጥቅም ላይ የዋሉ ናቸው፡፡“ከልክ ያለፈ ብስጭት”

በባቢሎን የሚገኙ ሁሉ

“በባቢሎን ያሉ ሰዎች ሁሉ”

ስለሆነም አዋጁ ወጣ

አዋጁ ልክ ሕይወት ያለው ነገር እንደሆነና በራሱ የመጓዝ ችሎታ እንዳለው ዓይነት ተደርጎ ነው የተገለፀው፡፡“ስለሆነም ንጉሡ ትዕዛዝ እንዲወጣ ውሳኔ ላይ ደረሰ”ወይም “ንጉሡ ትዕዛዝ ሰጠ”

ጥበበኞች ናቸው ተብለው የተገመቱ ሰዎች ሁሉ በሞት እንዲቀጡ ተፈረደባቸው

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ወታደሮቹ ጥበበኞች ናቸው ተብለው የተገመቱትን ሰዎች ሁሉ በሕይወት እንዳይኖሩ ሊያደርጓቸው ነው”

ይገደሉ ዘንድ

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እንዲገድሏቸው”