am_tn/dan/02/10.md

626 B

ታላቅና ኃያል

እነዚህ ሁለት ቃላት በመሠረቱ አንድ ዓይነት ትርጉም ያላቸው ሲሆን አፅንዖት የሚሰጡትም የንጉሡ ኃይል ታላቅ መሆኑን ነው፡፡“እጅግ ኃያል”

ከአማልዕክት በስተቀር ለንጉሡ ሊናገር የሚችል ማንም የለም

ይሄ አፅንዖትን ለመስጠት ሲባል በአሉታዊ መልኩ ነው የተገለፀው፡፡በአዎንታዊ መልኩም ሊገለፅ ይችላል፡፡“ይህንን ጉዳይ መናገር የሚችሉት አማልዕክት ብቻ ናቸው፡፡”