am_tn/dan/02/07.md

900 B

ንጉሡ ይንገረን

እነዚህ ጥበበኛ የሆኑ ሰዎች አክብሮታቸውን ለመግለፅ ንግግራቸውን ለሶስተኛ መደብ እንደሚነገር አደርገው ይናገሩታል፡፡

ይህንን ጉዳይ በሚመለከት ውሳኔ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ አያችሁ

ሊለወጥ የማይችል ውሳኔ ጠንካራ እንደሆነ ተደርጎ ተገልፆአል፡፡

ይህንን በተመለከተ ውሳኔዬን እንደማልለውጥ አያችሁ

ለእናንተ አንድ ቅጣት ብቻ ነው ያለው

የሐሰትና የተንኮል ቃላት

በመሠረቱ እነዚህ ሁለት ቃላት ተመሳሳይ የሆነ ተርጉም ያላቸው ሲሆን የንጉሱ ሥልጣን ታላቅ እንደሆነ አፅንዖት የሚሰጡ ናቸው፡፡”ለማታለል የታቀዱ ውሸቶች”