am_tn/dan/02/03.md

950 B

መንፈሴ ታውኳል

እዚህ ላይ“መንፈሴ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ራሱን ንጉሡን ነው፡፡“ተጨንቄለሁ”

መታወክ

መጨነቅ

አረማይክ

ይሄ ባቢሎናውያን ይነጋገሩበት የነበረ ቋንቋ ነው፡፡

ንጉሥ ሆይ ሺህ ዓመት ንገስ

ሰዎቹ ይሄንን የተናገሩት ለንጉሡ ታማኞች መሆናቸውን ለመግለፅ አስበው ይሆናል፡፡“ንጉሥ ሆይ ለዘላለም እንደምትኖር ተስፋ አለን”

እኛ፤የእርስዎ ባሪያዎች

ሰዎቹ አክብሮትን ለመስጠት ራሣቸውን የንጉሡ ባሪያዎች ብለው ይጠራሉ፡፡

እኛ እናሣያለን

እዚህ ላይ “እኛ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ንጉሡ እያነጋገራቸው ያሉትን ሰዎች ሲሆን ንጉሡን ግን አያካትትም፡፡